Chinese (Simplified)Chinese (Traditional)English

ስለ ኢትዮ ብሮካርስ

ሁሉም ነገር የሚጀምረው ከቤት ነው።

እምነት የሚጥሉበት ኩባንያ!

ኢትዮ ብሮካርስ የኮሚሽን ስራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተመሠረተው በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ሲሆን ድርጅቱ በአጠቃለይ በኮሚሽን ስራዎች ዙሪያ የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ከተመሠረተ ግዜ ጀምሮ የላቃ ስራን በቅንጅት እና በቡድን በመስራት የተወቃ ነው። የመሸጥ፣ የመግዛት፣ የቤት ኪራይ፣ የኮንዶሞች፣ የአፓርታማዎች፣ የንግድ ህንፃዎች፣ መኪና፣ ማሽነሪዎች፣ የእንግዳ ማረፊያ፣ ሪል ስቴቶች፣ የማምረቻ ቦታዎች እና ሌሎችም ሙያዊ ደላላ አገልግሎቶችን ጨምሮ ሙሉ ታማኝ አገልግሎቶችን እናቀርባለን። ከንብረቶችዎ ግብይት ጀምሮ በባለሙያ የተገዛ አስተማማኝ የድለላ አገልግሎትን በመስጠት ኩባንያችን በብዙ ደንበኞች ዘንድ ተመራጭ ሆኖል።


የእኛ ግብ በገቢያ ውስጥ በጣም ተመራጭ፣ እምነት የሚጣልበት እና አስተማማኝ ሙያዊ የድላላ አገልግሎት አቅራቢ ለመሆን እያሰረን ነው።

እሴቶቻችን

የመኖሪያ ቤት ፍላጎትዎ በባለሙያ እገዛ ሊደረግልዎ ይገባል።

በእኛ ስራ ደንበኛ ክቡር ነው

የእኛ ተልዕኮ

ተልዐኳችን ጥራትን ያገናዝበ መሰረት እውነተኛና ትክክለኛ መረጃ ላይ መሰረት ያደረገ የተቀላጠፈ የድለላ ስራ መስጠት ነው፡፡

ራእያችን

ራእያችን በኢትዮጵያ ውስጥ በደንበኞች ተፈላጊ እንዲሁም ቀዳሚ የድለላ ሰጪ ድርጅት መሆን፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን ለደንበኞች ቀልጣፋና እውነተኛ የድለላ ስራ ለመስጠት እንተጋለን፡፡

Keep Reading

Latest Article