አማኑ ጠቅላላ የድለላ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሙያዊ በሆነ የድለላ ስራ የተሰማራ ድርጅት ነው፡፡ ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ መሰረቱን ያደረገው ድርጅታችን፤ የተለያዩ የቤት፣ የመኪና፣ የማሽኖች፣ ያማምረቻ ቦታዎች እንዲሁም በርካታ ሙያዊ የድለላ ስራ ይሰጣል፡፡ ንብረትዎን ከማሻሻጥ ጀምሮ ትክክለኛና እውነተኛ መረጃ ላይ መሰረት ያደረገ የተቀላጠፈ የድለላ አገልግልሎት እንሰጣለን፡፡
ተልዐኳችን ጥራትን ያገናዝበ መሰረት እውነተኛና ትክክለኛ መረጃ ላይ መሰረት ያደረገ የተቀላጠፈ የድለላ ስራ መስጠት ነው፡፡
ራእያችን በኢትዮጵያ ውስጥ በደንበኞች ተፈላጊ እንዲሁም ቀዳሚ የድለላ ሰጪ ድርጅት መሆን፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን ለደንበኞች ቀልጣፋና እውነተኛ የድለላ ስራ ለመስጠት እንተጋለን፡፡
(ኢትዮ ብሮካር) ኢትዮ ጠቅላላ የድለላ ስራዎች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ የተመሰረተ ሃገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ በድለላው ዘርፍ የተቀናጀ እና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው ድርጅታችን፤ እውነተኛና ትክክለኛ መረጃዎችን ለደንበኞች በመስጠት ንበረቶቻቸውን እናሻሸጣለን፡፡
ድርጅታችን የተለያዩ የቤት፣ የመኪና፣ የማሽኖች፣ ያማምረቻ ቦታዎች እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ያሻሸጣል፤ ያከራያል፡፡ ይደውሉልን! በሙያችን ይረካሉ፡
ድርጅታችን ተአማኒ እና ትክክለኛ መረጃዎችን ለደንበኞቹ በማቅረብ የተጠናከረ የድለላ ስራውቸን በመስጠት ይታወቃል፡፡
በእውነተኛና ትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ አገልግሎታችን ምክያት፡፡
በሙያው ላይ የረጅም አመት የካበተ ልምድ ስላለን የታዘዝነውን በጊዜ እናድርሳልን
ጥራት መለያችን ነው ለደንበኞች እርካታ ቅድሚያ መስጠታችን ደግሞ ልዩ የደርገናል፡፡
Amanu General Commission is a privately owned business that engages in providing a full range of reliable services including professional brokerage services of selling, buying, renting homes, condos, apartments, commercial buildings, cars, machinery, guest house, real estates, manufacturing places, and so much more.